የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ

የአእላፋት ሳምንት

ከታኅሣሥ 17 እስከ 23 ፣ 2018 ዓ.ም

አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ

ትኬቶቹን ይግዙመርሐግብሩን ይመልከቱ

ፈጥነው ይግዙ

ቦታዎትን ይያዙ

ግዮን ሆቴል
ግራውንድስ

ስለ ዐውደ ርእዩ

የአእላፋት ሳምንት ምንድን ነው?

ጃን ፎረም፦ በዐሥራ አራት አርእስት ላይ የአገር ውስጥና የውጪ ምሁራን የሚሳተፉበት ዐውደ ጥናት፣ የመጽሐፍ ምርቃትና የፓናል ውይይቶች በታላቅ ድምቀት ይቀርባሉ። በዐውደ ጥናቶቹ ላይ ቀድመው የተመዘገቡ ሰዎች የሚታደሙ ይሆናል።

  • 18ቱ የኢጃት ፕሮጀክቶች ፦ታዳሚው በአካል ገብቶ እንዲኖራቸው ሆነው የቀረቡበት (LIVE EXPERIENCE) መድረክ፤ ከቃና ዘገሊላ ሰርግ እስከ ቅዱስ ጳውሎስ ወህኒ ቤት፣ ከቤተልሔም እስከ ቤተ መቅደስ የቅዳሴ ጉዞ
  • የሕፃናት የገና በዓል፦ ሰባቱን የፍጥረት ቀናት እየተንቀሳቀሱ የሚታደሙበት አስደናቂ ትዕይንት፣ የገና ዝማሬ፣ ከየኔታ ሥር ሆነው የሚማሩበት ልዩ መድረክ፤ ጨዋታዎች
  • ኦርቶዶክሳዊ የንግድ ትስስር ቀን(Orthodox Business Network Event)፦ ኦርቶዶክሳውያን የንግድ ትስስር የሚፈጥሩበት ኢቨንት
  • የሊቃውንት መዘክርና በዓል፦ የቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ 600ኛ የዕረፍት በዓል መታሰቢያና የሊቁ የመልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ እና ለኤሎችም ሊቃውንት ልዩ መዘክር የሚካሔድበት የክብር መድረክ።
#የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው/#ሠረገላው_እንዲቆም_አዘዘ/የአእላፋት ዝማሬ/#ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ/
#የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው/#ሠረገላው_እንዲቆም_አዘዘ/የአእላፋት ዝማሬ/#ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ/
ዐውደ ርእዩ ላይ

ምን ይጠብቅዎታል?

ንግድና ትስስር

አዳዲስ የንግድ እድሎችን የሚፈጥሩበት የኦርቶዶክሳዊያን ቢዝነስ መድረክ፣ የንግድ ትስስር እና ልዩ የጨረታ መርሐ-ግብሮች

ውይይቶችና መድረኮች

በተለያዩ የአገር ውስጥ እና የውጪ ምሁራን የሚመሩ ጥልቅ ሀሳቦች የሚንሸራሸሩባቸው መድረኮች

ኤግዚቢሽንና ባዛር

ከጠዋቱ 3:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ድረስ የሚቆይ፣ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባን ትውልድ ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶች ጽንሰ ሃሳብ እና ሥራዎች የሚያሳዩ የትዕይንት ዳሶች

ለልጆችዎ

መንፈሳዊ ትምህርት ሕፃናት በሚወዱት መልኩ የተሰናዱ ልዩ የገና በዓል ዝግጅቶች

ዝክረ ቅዱሳን

ከቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እና በሌሎች የሚዘከሩ ቅዱሳን በረከት ይሳተፋሉ።

ዝክረ ሊቃውንት

የሊቁ የመልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ እና ለኤሎችም ሊቃውንት ልዩ መዘክር የሚካሔድበት የክብር መድረክ።

በኹነቱ ላይ ከደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት የደብረ ባሕርይ ገዳም ፣ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ፈለገ አእምሮ ትምህርት ቤት ፣ የደብረ ታቦር አራቱ ጉባኤያት ፣ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት አራቱ ጉባኤያት ፣ ጽርሐ ጽዮን ዘተዋሕዶ የሐዋርያት የአንድነት ኑሮ ማኅበር ፣ ደጆችሽ አይዘጉ ጠቅላላ ማኅበር ፣ ማኅበረ ጽዮን ጠቅላላ ማኅበር ፣ ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት እንዲሁም ሌሎች ማኅበራትና የተራድኦ ተቋማት በዝግጅቱ ላይ ይካፈላሉ።

ጃን ፎረም

በጃን ፎረም የሚሳተፉት ምሁራን

በዐውደ ጥናቶቹ ላይ ቀድመው የተመዘገቡ ሰዎች የሚታደሙ ይሆናል።

ረዳት ፕሮፌሰር ቀሲስ ዶ/ር

መዝገቡ ካሣ

ረዳት ፕሮፌሰር መምሕር

ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል

ዲን ሔኖክ ኃይሌ

ቀሲስ ዶ/ር

አንዱዓለም ዳግማዊ

አቡነ አብርሃም

አዝሚ(ዶ/ር)

መርሐ ግብሮቹ

  • ቀን 1

    አርብ 17 / 04 / 18
  • ቀን 2

    ቅዳሜ 18 / 04 / 18
  • ቀን 3

    እሑድ 19 /04 / 18
  • ቀን 4

    ሰኞ 20 / 04 / 18
  • ቀን 5

    ማክሰኞ 21 /04 / 18
  • ቀን 6

    ረቡዕ 22 / 04 / 18
  • ቀን 7

    ሐሙስ 21 / 04 / 18
  • 10:30 – 12:00
    ረዳት ፕሮፌሰር መምሕር
    ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል

    አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ

    12:00 – 02:00
    መምሕር ዲያቆን
    ሄኖክ ሀይሌ

    አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ

  • 03:00 - 07:00
    ጃን ሕንደኬ

    ኦርቶዶክሳዊ የንግድ ትስስር መድረክ

    Orthodox Business Network Event

    10:30-12:00
    ዲያቆን ምሕረት መልአኩ

    ዕቅበተ እምነት

    14:00 – 15:30 PM
    የዲያቆን ምሕረት መልአኩ
    መጽሐፍ ምረቃ

    Defending the Ancient Faith

  • 8፡30-10፡00
    ጆናታን ፕያዦ

    የሴትነት ሚና ታላቅነት

    10፡30-12፡00
    ቀሲስ ዶ/ር ወንድሙ

    የቀሲስ ዶ/ር መንግስቱ ጎበዜት

    መጽሐፍ ላይ ዳሰሳ

    12፡30-2፡00
    ረድኤት አሳልፈው

    የወልደ ዕጓላ እመ ሕያው ሕይወትና ሥራዎች ላይ የመጽሐፍ ዳሰሳ

  • 10፡30-12፡00
    ረዳት ፕሮፌሰር ቀሲስ
    ዶ/ር መዝገቡ ካሣ

    መንፈሳዊነት እንደ እውነተኛ ሰውነት

    Spirituality as Authentic Personhood

    12፡00-2፡00
    ዲ/ን ሚኪያስ
    አስረስመዝገቡ ካሣ

    The mystery of divine providence and human suffering

    (መለኮታዊ መግቦት ምስጢር እና የሰው ልጅ መከራ) — የእግዚአብሔር ጥበቃ ካለ የሰው ልጅ ለምን ይሰቃያል?

  • 10፡30-12፡00
    ኢጃት

    የአእላፋት ዝማሬ መግለጫ

    12፡30-2፡00
    አቡነ አብርሃም አዝሚ(ዶ/ር)

    የሰማዕትነት ነገረ መለኮት

    (Theology of Martyrdom)

  • 10፡30-12፡00
    ቀሲስ ዶ/ር አንዱዓለም ዳግማዊ

    ወላዲተ አምላክ በነገረ ድኅነት

    The Role of St Mary in our salvation
  • 04፡00-12፡00
    በመ/ር ሳሙኤል ፈቃዱና
    በዲ/ን ዮሴፍ ፍስሐ

    ኦርቶዶክሳዊ የቢዝነስ ትውውቅ

የአእላፋት ሳምንት